Get Mystery Box with random crypto!

ቴን ሀግ ለምን ጋርናቾን እንደቀየረው ሲጠየቅ ' የቀኝ መስመሩን መጠገን ነበረብኝ በዛ ቦታ ላይ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ቴን ሀግ ለምን ጋርናቾን እንደቀየረው ሲጠየቅ

" የቀኝ መስመሩን መጠገን ነበረብኝ በዛ ቦታ ላይ በደንብ አልተጫወትንም ነበር ሰፊ ቦታ እየሰጠን ነበር

እንዲሁም ጋራናቾ ሳምንቱን ልመ
ምምድ ላይ አለነበርም ትላንት ብቻ ነው ልምምድ ላይ የነበረው እና አዲስ ሀይል ያስፈልገን ነበር በዛ ቦታ ላይ "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans