Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-04-13 23:16:12
ውጤት ከመጣላችን በላይ ደጋፊዎችን እያስከፋ የመጣው የተጫዋቾች በኢንስታግራምና ትዊተር (X) ገጾቻቸው እየወጡ ሚሰጡት ማስተዛዘኛ እና ፎቶዎች ናቸው ።

ዩናይትድ እንደዚ አይነት ባህል የለውም ክለቡ ነጥብ ከጣለ ተጫዋቾች በቁጭት ይሰራሉ እንጂ በየሶሻል ሚድያው እነሱን ሚደግፍ ፖስት እየዞሩ ላይክ አያደርጉም!

ሳንቾን ከአሰልጣኙ ጋር ያቃቃረው ነገር "Star boy" ባልነው ጋርናቾ ተደገመ።
አሳፋሪ ተግባር ከጋርናቾ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
15.0K viewsМαgυтσρ_fαямєя , edited  20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:10:44
ጋርናቾ በማርክ ጎልድብሪጅ የተፃፈ ፓስት ላይክ አርጎል!

ነገሮች ጥሩ አይመስሉም

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
15.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 23:01:50
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በማህበራዊ ትስስር ገፁ :-

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.1K viewsEphrem VN, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 22:56:25
በምሽቱ ጨዋታ ላይ ሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ ተገኝተው ነበር።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.7K viewsEphrem VN, edited  19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:17:07
አሁን አቅሙን የሚያሳይበት ጊዜ ነው!!

እንደሚታወቀው አሁን ላይ ክለባችን በመሃል ተከላካይነት ሚና እየተጫወቱ ከሚገኙ ተጫዋቾች ውስጥ ለቀጣዮቹ ጨዋታዎች ብቁ የሆኑት 2 ተከላካዮች ብቻ ናቸው።

ታዲያ ራፋኤል ቫራንን በጉዳት ምክንያት ለሳምንታት መራቁን ተከትሎ ዊሊ ካምባዋላ በቀጣዮቹ ጨዋታዎች የሚያሳያቸው እንቅስቃሴ ላይ ተንተርሶ ለወደፊቱ ስንቅ የሚይዝበት ወሳኙ ሰዓት ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.5K views ÊlÂⱽᵉʳⁱᶠⁱᵉᵈ, edited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:58:00
ራፋኤል ቫራን በቼልሲው ጨዋታ ባስተናገደው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለተወሰነ ሳምንታት ከሜዳ የሚርቅ ሲሆን፤

በተያያዘ ዜናም ጆኒ ኢቫንስ በደረሰበት መጠነኛ ጉዳት ክለባችን ከበርንማውዝ ላለበት ጨዋታ ብቁ እንዳልሆነ ተገልጿል።

[Fabrizio Romano]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.9K viewsNatan , edited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:30:14
ኮቢ ማይኖ አርአያው ስለሆነው ሰው ሲጠየቅ:-

"በግል ነጥዬ እሱ ነው የምለው ሰው አይኖርም፣ ከተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ልምዶችን መውሰድ እፈልጋለሁ።"

"የእግር ኳስ ተጫዋቾችም ይሁኑ የተለያዩ አዳዲስ ነገሮችን ለመጨመር ከጨዋታዎቻቸው ውስጥ የተለያዩ ልምዶችን እቀስማለው።"

"ስለዚህ እኔ የምለውን ከተረዳህ እኔ አንድ ሰውን ብቻ በቀጥታ አልከተልም ፣ እኔ የምችለውን ያህል ከተለያዩ ሰዎች ልምድ ለመውሰድ እሞክራለሁ።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
20.8K views ÊlÂⱽᵉʳⁱᶠⁱᵉᵈ, edited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:27:06
#official

ማንቸስተር ዩናይትድ ከበርንማውዝ በሚያደርጉት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ቶኒ ሃሪንግተን ዋና ዳኛ እንደሚሆን ተረጋግጧል። ያሬድ ጊሌት የዚህ ጨዋታ የ VAR ዳኝነቱን የሚመራው ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
20.0K viewsإبـن محمد , edited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:18:36
ክለባችን በቀጣይ በኤፌ ካፑ እና በፕሪምየር ሊጉ የሚያደርጋቸው 5 ጨዋታዎች ይህንን ይመስላሉ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
19.8K views ÊlÂⱽᵉʳⁱᶠⁱᵉᵈ, edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:39:00
#update

ፕርሚየር ሊጉ ይፋ ባደረገው መሰረት ከቀጣይ አመት ጀምሮ ኦፍሳይድ በዚህ መልኩ የሚታይ ይሆናል።

ሁሉም የፕርሚየር ሊግ ቡድኖች በዚህኛው መንገድ መታየቱ ላይ ስምምነት የደረሱ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜም በቀጣይ አመት ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
21.5K viewsإبـن محمد , 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ