Get Mystery Box with random crypto!

ራፋኤል ቫራን በቼልሲው ጨዋታ ባስተናገደው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለተወሰነ ሳምንታት ከሜዳ የሚርቅ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ራፋኤል ቫራን በቼልሲው ጨዋታ ባስተናገደው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለተወሰነ ሳምንታት ከሜዳ የሚርቅ ሲሆን፤

በተያያዘ ዜናም ጆኒ ኢቫንስ በደረሰበት መጠነኛ ጉዳት ክለባችን ከበርንማውዝ ላለበት ጨዋታ ብቁ እንዳልሆነ ተገልጿል።

[Fabrizio Romano]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans