Get Mystery Box with random crypto!

አሁን አቅሙን የሚያሳይበት ጊዜ ነው!! እንደሚታወቀው አሁን ላይ ክለባችን በመሃል ተከላካይነት ሚ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

አሁን አቅሙን የሚያሳይበት ጊዜ ነው!!

እንደሚታወቀው አሁን ላይ ክለባችን በመሃል ተከላካይነት ሚና እየተጫወቱ ከሚገኙ ተጫዋቾች ውስጥ ለቀጣዮቹ ጨዋታዎች ብቁ የሆኑት 2 ተከላካዮች ብቻ ናቸው።

ታዲያ ራፋኤል ቫራንን በጉዳት ምክንያት ለሳምንታት መራቁን ተከትሎ ዊሊ ካምባዋላ በቀጣዮቹ ጨዋታዎች የሚያሳያቸው እንቅስቃሴ ላይ ተንተርሶ ለወደፊቱ ስንቅ የሚይዝበት ወሳኙ ሰዓት ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans