Get Mystery Box with random crypto!

ኮቢ ማይኖ አርአያው ስለሆነው ሰው ሲጠየቅ:- 'በግል ነጥዬ እሱ ነው የምለው ሰው አይኖርም፣ ከተ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ኮቢ ማይኖ አርአያው ስለሆነው ሰው ሲጠየቅ:-

"በግል ነጥዬ እሱ ነው የምለው ሰው አይኖርም፣ ከተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ልምዶችን መውሰድ እፈልጋለሁ።"

"የእግር ኳስ ተጫዋቾችም ይሁኑ የተለያዩ አዳዲስ ነገሮችን ለመጨመር ከጨዋታዎቻቸው ውስጥ የተለያዩ ልምዶችን እቀስማለው።"

"ስለዚህ እኔ የምለውን ከተረዳህ እኔ አንድ ሰውን ብቻ በቀጥታ አልከተልም ፣ እኔ የምችለውን ያህል ከተለያዩ ሰዎች ልምድ ለመውሰድ እሞክራለሁ።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans