Get Mystery Box with random crypto!

#official ማንቸስተር ዩናይትድ ከበርንማውዝ በሚያደርጉት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ቶኒ ሃሪንግተ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

#official

ማንቸስተር ዩናይትድ ከበርንማውዝ በሚያደርጉት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ቶኒ ሃሪንግተን ዋና ዳኛ እንደሚሆን ተረጋግጧል። ያሬድ ጊሌት የዚህ ጨዋታ የ VAR ዳኝነቱን የሚመራው ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans