Get Mystery Box with random crypto!

#update ፕርሚየር ሊጉ ይፋ ባደረገው መሰረት ከቀጣይ አመት ጀምሮ ኦፍሳይድ በዚህ መልኩ የሚታ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

#update

ፕርሚየር ሊጉ ይፋ ባደረገው መሰረት ከቀጣይ አመት ጀምሮ ኦፍሳይድ በዚህ መልኩ የሚታይ ይሆናል።

ሁሉም የፕርሚየር ሊግ ቡድኖች በዚህኛው መንገድ መታየቱ ላይ ስምምነት የደረሱ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜም በቀጣይ አመት ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans