Get Mystery Box with random crypto!

ውጤት ከመጣላችን በላይ ደጋፊዎችን እያስከፋ የመጣው የተጫዋቾች በኢንስታግራምና ትዊተር (X) ገጾቻ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ውጤት ከመጣላችን በላይ ደጋፊዎችን እያስከፋ የመጣው የተጫዋቾች በኢንስታግራምና ትዊተር (X) ገጾቻቸው እየወጡ ሚሰጡት ማስተዛዘኛ እና ፎቶዎች ናቸው ።

ዩናይትድ እንደዚ አይነት ባህል የለውም ክለቡ ነጥብ ከጣለ ተጫዋቾች በቁጭት ይሰራሉ እንጂ በየሶሻል ሚድያው እነሱን ሚደግፍ ፖስት እየዞሩ ላይክ አያደርጉም!

ሳንቾን ከአሰልጣኙ ጋር ያቃቃረው ነገር "Star boy" ባልነው ጋርናቾ ተደገመ።
አሳፋሪ ተግባር ከጋርናቾ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans