Get Mystery Box with random crypto!

ጎልድብሩጅ ፓስት ካረገው እና ጋርናቾም ላይክ ያረገው ፖስት መካከል ' ጋርናቾ በመጀመሪያ አጋማሽ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ጎልድብሩጅ ፓስት ካረገው እና ጋርናቾም ላይክ ያረገው ፖስት መካከል

" ጋርናቾ በመጀመሪያ አጋማሽ ጥሩ አልተጫወተም ነገር ግን በዘንድሮ የውድድር አመት በጣም አሪፍ ተጫውቷል እሱን በመጀመሪያ አጋማሽ እንደተጠናቀቀ ቀይሮ ማስወጣት እና እሱን እንደ ችግር መወሰድ ቀልድ ነው"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans