Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2024-04-18 16:33:11
ፉልሃሞች ይፈልጉታል!

በክለባችን ጥሩ ጊዜ ያላሳለፈውን አምራባትን ፉልሀሞች በ30 ሚ ፖውንድ ለማስፈረም ይፈልጋሉ

ክለባችን አሁን ላይ አምራባትን በቋሚነት የማስፈረም ምንም አይነት እቅድ የለውም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.4K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 16:21:27
ፋብሪጋዝ ሰለ ኮቢ ማይኑ

" እሱ የወደፊቱ ምርጥ ተጫዋቾች ብቻ አይደለም የአሁኑም ጭምር ነው "

[ BBC ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.7K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 16:17:55
ፋብሪጋዝ ሰለ ኮቢ ማይኑ

"እኔ ከእሱ በጣም የምወድለት ነገር እሱ የሚጫወተው ያለ ፍረሀት ነው እና ኳሱን ይፈልገዋል የተለየ ነገር ለማድረግ

እኔ ሁልጊዜ ማወራልት ሰለመጫወት ፍላጎቱ እንዲሁም ስላለው ባህሪ ነው እና እሱ በጣም ምርጥ ተጫዋች መሆኑን በአስቸጋሪ ሰዓት ላይ አስመስክሯል "

[ BBC ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.6K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 15:05:02
የመልስ ጨዋታ ሚባል ነገር አይኖርም!

ከቀጣይ አመት ጀምሮ በኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች ላይ ከመጀመሪያ ዙር ጀምሮ የመልስ ጨዋታ እንደማይኖር ተረጋግጧል!

ሁሉም ጨዋታዎች በአንደ ጨዋታ ብቻ የሚወሰኑ ይሆናል!

[ Sky Sport ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:48:07
ቢቲንግ ለምትመድቡ!

ብዙዎችን አሸናፉ እንዲሁም ትርፋማ እያደረገ የሚገኘው የ𝐅𝐈𝐗𝐄𝐃 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒 ቢቲንግ ቻናል እስካሁን አልተቀላቀሉም?ወይንስ አልሰሙም ይሆናል? ካልሰሙ እንጊዲያዎንስ እንንገሮ

..በርካታ ጨዋታዎችን እየቀመረ ከተለያዩ Source በጥንቃቄ ትኬቶችን እየሰራ በየቀኑ የሚያቀርብላችሁ 𝐅𝐈𝐗𝐄𝐃 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒  በመቀላቀል ከኛ ጋር በአንድ ላይ በመሆን ያሸንፉ

ኑ አትርፉ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ ስራችንን ይመልከቱ

@betting_Expert2
16.1K viewsDREAMING, 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:32:01
የተጋነነ ደሞዝ!

ኢቫን ቶኒ በመጪው ክረምት ብሬትፎርድን የሚለቅ ከሆነ ሳምንታዊ ደሞዙ 250ሺ ፖውንድ እንዲሆን ይፈልጋል ይህም

ከቡድንችን ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ እንዲበልጥ ያደርገዋል፤ በተለያዩ ምክንያቶች አሁን ላይ ከቶኒ ይልቅ ቤጂያሚን ሴስኮ ተመራጭ እየሆነ ነው

[ Sun Sport ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:23:01
ለሆይሉድ ድጋፍ መስጠት የምችል አጥቂ ፍለጋ!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የሌብዚንጉን አጥቂ ቤንጂያምን ሴስኮን ለማስፈረም በቅርብ ሳምንታት ንግግር ይጀምራሉ

[ JacobsBen ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.0K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:11:53
ማንችስተር ዩናይትድ ቤት የተለመደ ነገር ነው!

መንሱር አብዱልቀኒ ማጓየር አሰቸጋሪ ጊዜ እያሳለፈ በነበረበት ጊዜ ለምን ማጓየር እንዲ ያለ አቋም አሳየ በሚል ፕሮግራም ሰርቶ ነበር

በወቅቱም ተጠያቂ ካረጋቸው ነገሮች መካከል የዩናይትድ ደጋፊዎችን ጠቅሶ ነበር፤ ከሌላ ክለብ ባልተናነሰ እሱ ላይ ሲቀልዱ እንደነበር አንስቷል

አሁንም አንድ ስህተት ለሰራ ልጅ መጥፎ አስተያየት አይገባውም፤ ለክለባችን ዩናይትድ መጫወት አስተያየት እንደመስጠት ቀላል አይደለም

ቫንዳይክ በባለፈው ጨዋታ ትልቅ ስህተት ሰርቶ ክለቡን ዋጋ አስከፍሎት እንኳን ያን ያክል የሰላ ትችት አለደረሰበትም ወደ ዩናይትድ ስንመጣ ግን አንድ ስህተት ልጁ አቅም የለውም ያስብላል

ይህ ነገር አንቶኒም ራሽፎርድም ላይ ይሰተዋላል፤ ማንችስተር ዩናይትድን እሰከወደድን ድረስ ለተጫዋቾች ክብር ያስፈልጋል ልክ እንደ ተቃራኒ ደጋፊ የክለባችንን ተጫዋቾች ላይ መሳለቅ አግባብነት የለውም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.4K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 13:15:54
ሰር ጂም ራትክሊፍ ይገኛሉ!

ክለባችን ከኮቬንትሪ ጋር በሚያደረገው የግማሽ ፍፃሜ የኤፍኤ ዋንጫ ላይ ሰር ጂም ራትክሊፍ የሚታደሙ ይሆናል

[via Samuel Luckhurst, MEN]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.8K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:47:29
አሁን ላይ ምንም የለም!

የክለባችን ተከላካይ የሆነው ዊሊ ካምብዋላ ኮንትራቱ በ2025 የሚጠናቀቀ ቢሆንም አሁን ላይ ምንም አይነት የኮንትራት ማራዘሚያ ንግግር እየተደገረ አይደለም ነገር ግን በቅርቡ እንደሚጀመር ይጠበቃል "

የወደፊቱ የክለባችን ኮኮብ ተከላካይ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.9K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ