Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ላይ ምንም የለም! የክለባችን ተከላካይ የሆነው ዊሊ ካምብዋላ ኮንትራቱ በ2025 የሚጠናቀቀ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

አሁን ላይ ምንም የለም!

የክለባችን ተከላካይ የሆነው ዊሊ ካምብዋላ ኮንትራቱ በ2025 የሚጠናቀቀ ቢሆንም አሁን ላይ ምንም አይነት የኮንትራት ማራዘሚያ ንግግር እየተደገረ አይደለም ነገር ግን በቅርቡ እንደሚጀመር ይጠበቃል "

የወደፊቱ የክለባችን ኮኮብ ተከላካይ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans