Get Mystery Box with random crypto!

የተጋነነ ደሞዝ! ኢቫን ቶኒ በመጪው ክረምት ብሬትፎርድን የሚለቅ ከሆነ ሳምንታዊ ደሞዙ 250ሺ ፖ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የተጋነነ ደሞዝ!

ኢቫን ቶኒ በመጪው ክረምት ብሬትፎርድን የሚለቅ ከሆነ ሳምንታዊ ደሞዙ 250ሺ ፖውንድ እንዲሆን ይፈልጋል ይህም

ከቡድንችን ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ እንዲበልጥ ያደርገዋል፤ በተለያዩ ምክንያቶች አሁን ላይ ከቶኒ ይልቅ ቤጂያሚን ሴስኮ ተመራጭ እየሆነ ነው

[ Sun Sport ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans