Get Mystery Box with random crypto!

ፋብሪጋዝ ሰለ ኮቢ ማይኑ 'እኔ ከእሱ በጣም የምወድለት ነገር እሱ የሚጫወተው ያለ ፍረሀት ነው እ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ፋብሪጋዝ ሰለ ኮቢ ማይኑ

"እኔ ከእሱ በጣም የምወድለት ነገር እሱ የሚጫወተው ያለ ፍረሀት ነው እና ኳሱን ይፈልገዋል የተለየ ነገር ለማድረግ

እኔ ሁልጊዜ ማወራልት ሰለመጫወት ፍላጎቱ እንዲሁም ስላለው ባህሪ ነው እና እሱ በጣም ምርጥ ተጫዋች መሆኑን በአስቸጋሪ ሰዓት ላይ አስመስክሯል "

[ BBC ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans