Get Mystery Box with random crypto!

የመልስ ጨዋታ ሚባል ነገር አይኖርም! ከቀጣይ አመት ጀምሮ በኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች ላይ ከመጀመሪያ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የመልስ ጨዋታ ሚባል ነገር አይኖርም!

ከቀጣይ አመት ጀምሮ በኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች ላይ ከመጀመሪያ ዙር ጀምሮ የመልስ ጨዋታ እንደማይኖር ተረጋግጧል!

ሁሉም ጨዋታዎች በአንደ ጨዋታ ብቻ የሚወሰኑ ይሆናል!

[ Sky Sport ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans