Get Mystery Box with random crypto!

ፉልሃሞች ይፈልጉታል! በክለባችን ጥሩ ጊዜ ያላሳለፈውን አምራባትን ፉልሀሞች በ30 ሚ ፖውንድ ለማ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ፉልሃሞች ይፈልጉታል!

በክለባችን ጥሩ ጊዜ ያላሳለፈውን አምራባትን ፉልሀሞች በ30 ሚ ፖውንድ ለማስፈረም ይፈልጋሉ

ክለባችን አሁን ላይ አምራባትን በቋሚነት የማስፈረም ምንም አይነት እቅድ የለውም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans