Get Mystery Box with random crypto!

አማድ የመጨረሻ ደቂቃ ላይ የማሸነፊያ ጎሉን ሊቨርፑል ላይ ጎል ሲያስቆጥር የሁላችንንም የደሰታ አገ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

አማድ የመጨረሻ ደቂቃ ላይ የማሸነፊያ ጎሉን ሊቨርፑል ላይ ጎል ሲያስቆጥር የሁላችንንም የደሰታ አገላለፅ ጥቅልሎ ያሳያለን አልፊ በድጋሜ ክለባችንን የመጎብኝት እድል አግኝቷል!

ይህ የክለባችን ታማኝ ደጋፊ ዛሬ ከተለያዩ የክለባችን ተጫዋቾች እንዲሁም ከቦስ ጋር በድጋሜ የመገናኘት እድል አግኝቷል እንዲሁም ማልያዎቹ አግኝቷል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans