Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-04-25 09:58:22
ኤታን ዊትሊ

"ብሩኖ ወደዳር ወሰደኝና በመጀመርያ ጨዋታክ ጎል እንድታስቆጥር አንተን ለመርዳት ዘጠኝ ደቂቃዎች አሉኝ አለኝ።"

እውነተኛ መሪ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.3K viewsМαgυтσρ_fαямєя , edited  06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:51:15
መጠይቅ!

ብሩኖ ፈርናንዴዝ አሁን ላይ ባለበት ሁኔታ የማንችስተር ዩናይትድ #ሌጀንድ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

ካልሆነ #ሌጀንድ ለመባል አሁን ካደረገው በላይ ምን ማድረግ አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ?

አወያይ ሀሳቦችን ብቻ በመሰንዘር እንወያይ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
18.4K viewsМαgυтσρ_fαямєя , edited  06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:51:06
#SIZE_40_41_42_43
NIKE AIR LOUIS VIUTTON
% Original
ዋጋ 2500 ብቻ

ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ
አድራሻ ድሬደዋ

ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ
https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
17.6K viewsĤãmîđ ️ ️, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:40:20
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከትላንቱ ጨዋታ በኋላ የሰጠው ሰፋ ያለ አስተያየት:-

"ጎል ሳይቆጠርብን ስለመውጣት ሁልጊዜ እናወራለን እና ይህንን ማሳካትም ፍላጎታችን ነው ግን ዛሬ አላደረግነውም ክብር ለሼፊልድ ዩናይትድ አለን። በመጨረሻ ወደጨዋታው ተመልሰን እራሳችንን ጨዋታን ለማሸነፍ ወደሚያስፈልገው ብቃት አድርሰናል።"

"ልክ እንደ መጀመሪያው አጋማሽ ጨዋታዎችን ከተቆጣጠርን የምናገኛቸውን የጎል እድሎች ማስቆጠር እንዳለብንም ማወቅ አለብን። ብዙ ጎሎችን እያስቆጠርን ነው እንደ ቡድን ሊኖረን የሚገባው ዝግጁነት ይህ ነው።"

"ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ነገርግን ጎል ከማስቆጠር በላይ ጨዋታዎችን ማሸነፍ እፈልጋለሁ። ጎል ማስቆጠርም ከእኔ ድርሻዎች አንዱ ነው ነገር ግን ለእኔ ዋናው ነገር ጨዋታዎችን ማሸነፍ ነው ምክንያቱም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማሸነፍ የሚገባንን ያህል ጨዋታዎች እያሸነፍን አይደለም።"

"ትችቶች የስራው አካል ናቸው። በተከታታይ ስምንት እና ዘጠኝ ጨዋታዎችን አሸንፈክ ልክ አንድ ጨዋታ እንደተሸነፍክ ትችቶች እንደሚደርሱብህ ታውቃለህ። የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ለመሆን ጨዋታዎችን ማሸነፍ ይጠይቃል።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.7K viewsМαgυтσρ_fαямєя , edited  06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:24:49
ኤታን ዊትሊ

"ይህ ክለብ ትልቅ ታሪክ ያለው ክለብ ነው በተለይ በአካዳሚው ውስጥ ብዙ ታሪክ አለው።"

"የመጀመሪያ ጨዋታዬን በ250ኛ የአካዳሚ ተጫዋችነት ማድረጌ ለኔ ክብር ነው። ትንሽ ደንግጬ ነበር ነገር ግን ለመግባት ዝግጁ ስሆን በጣም ተደስቼ ነበር ያለፉት 24 ሰአታት ጥሩ ነበሩ።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.9K viewsМαgυтσρ_fαямєя , edited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 08:44:22
የክለባችን አካዳሚ ባለተሰጥኦ ተጫዋቾችን ማፍራቱን ተያይዞታል!

1931: ቶም ማንሊ የክለባችን አካዳሚ ምሩቅ ሆኖ ለዋናው ቡድን መጫወት የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ።

2024: ኤታን ዊትሊ የአካዳሚ ምሩቅ ሆኖ ለዋናው ቡድን መጫወት የቻለ 250ኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ከ1937 ጀምሮ ክለባችን በጨዋታ ቀን የቡድን ስብስብ የአካዳሚ ተጫዋች ሳያካትት አንድም ጨዋታ ዓድርጎ አያውቅም።

What a club.

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
19.9K views 𝑫𝒐𝒐𝒓𝒂, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 07:41:48
ኤሪክ ቴን ሀግ ፦

"በጨዋታው ብዙ አዎንታዊ ነገሮችን ተመልክተናል። ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተን ወደ ጨዋታው መመለስ ችለናል ፤ በዛው መጠን ደግሞ አሉታዊ የሆኑ ነገሮችም የነበሩበት ጨዋታ ነው...

"በጨዋታው ዕድሎችን አሳልፈን ስንሰጥ ነበር። ይሄ መፈጠር የሌለበትና ተቀባይነት የሌለው ነው ፤ ከዚህ መማር ይኖርብናል ፣ ነገር ግን በማሸነፋችን ደስተኛ ነኝ እናም ይህንን ማስቀጠል ይኖርብናል።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
22.9K viewsBura, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 07:36:29
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡-

"በጨዋታው ኤታንን ማገዝ አልቻልኩም ነበር ነገርግን ወደፊት ለክለቡ ጎሎችን እንዲያስቆጥር እንደምረዳው እርግጠኛ ነኝ።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
22.2K viewsAb_Eph VN, edited  04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 07:32:23
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለማንቸስተር ዩናይትድ ባደረጋቸው ያለፉት 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 7 ጎሎችን አስቆጥሯል ፣

ይህም ካለፉት 45 ጨዋታዎች ጋር ተመሳሳይ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
21.5K viewsAb_Eph VN, edited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 06:59:06
ይህንን ያውቃሉ

በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 15 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል..

በዚህም መሠረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር ዘመን የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
22.9K views 𝙴𝚕𝚊 𝙺𝚘𝚋𝚋𝚒𝚎 , edited  03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ