Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-04-27 20:28:13
ቀጣይ አራት ጨዋታዎቻችን በጣም አስቸጋሪ ናቸው!

ኤፍኤ ካፕ ማሸነፍ ወይም የቀሩን ጨዋታዎች ማሸነፍ አስፈላጊ ነው የአውሮፓ ተሳትፎ ለማግኘት!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
12.6K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:22:49 ሜሰን ግሪንውድ ዛሬ ያስቆጠራቸው ግቦች ለመመልከት
https://t.me/+YwdewHEUhik3OGE0
13.3K views ÊlÂⱽᵉʳⁱᶠⁱᵉᵈ, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:20:55
ቴንሀግ ደጋፊዎች ማይኖ ሲቀየር ባሰሙት ጩኸት

" ልክ ነው ደጋፊ ናቸው ነገር ግን እኔ ክለቡን ልቆጣጠር ይገባል እና መመልከት ትችላላቹ ጨዋታው ምን እንደሚያስፈልገው ጨዋታው አዲስ ሀይል ያስፈለገው ነበር

ኳስ መቆጣጠር የሚችል እንዲሁም እድል መፍጠር የሚችል ተጫዋቾች ያስፈልግ ነበር ለዛም ማክቶሚናይ ገብቷል "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.7K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:12:29
የክለባችን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ሰለ ዳኞች

" ዳኝነቱ ወጥ አይደለም! በባለፈው ሳምንት የአሮን ዋን ቢሳካ ትፋት ፔናሊቲ ከሆነ ዛሬ ታዲያ ለምን ፔኔሊቲ አልጠሰጠንም? በጋርናቾ ላይ ከተፈፀሙ ጥፋቶች በቲንሹ አንዱ ፔናሊቲ ያሰጥ ነበር  "

ኤሪክ እዚህ ጋር እውነት አለው! ዳኝነት ፍፁም ልክ አይደለም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.9K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 20:07:33
ክለባችን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ

" የ2004/05 የማንችስተር ዩናይትድ ቡድን እራሱ በጥሩ ሁኔታ አይጫወትም ነበር በቡድን ግንባታ ላይ ነበር እና ጊዜ በጣም ያስፈልጋል ነገር ነው "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.9K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:56:56
35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 

ድህረ ጨዋታ ትንተና

ማን ዩናይትድ -  በርንሌይ
      #አንቶኒ 79'.              #አምዱኒ 87'

  ኦልድትራፎርድ

ክለባችን ዛሬ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በርንሌን ያስተናገደ ሲሆን በመጀመሪያቹ 25 ደቂቃ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የጨዋታ ብላጫ የነበረው ሲሆን

በተደጋጋሚ የበርንሌን በረኝ ሲፈትኑ ነበር የብሩኖ አንግል የመለሰበት እንዲሁም የጋርናቾ በተደጋጋሚ ያባከናቸው ኳሶች ተጠቃሽ ናቸው

በመጀመሪያ አጋማሽ የመጨረሻ 15 ደቂቃ ግን ሙሉ ለሙሉ በርንሌ የጨዋታም የጎል እድልም በፈጠር ጥሩ ጊዜ አሳልፈዋል

በዛሬ ጨዋታ ድንቅ በነበረው ኦናና በተደጋጋሚ ጎል ሊሆኑ የተቃረቡ ኳሶችንም ሲያድን ተመልከትነዋል

በሁለተኛ 45 ክለባችን ተሻሽሎ የቀረበ ሲሆን በተደጋጋሚ የጎል እድል እየፈጠረን የነበረ ሲሆን የተፈጠሩትን የጎል እድሎች በአግባቡ አለመጠቀማችንም ዋጋ አስከፎሎና በስተመጨረሻ

ጨዋታው ሊገባደደ ወደ 10 ደቂቃ ሲቀረው አንቶኒ በራሱ ጥረት ለክለባችን የመጀመሪያ ጎል በማስቆጠረ ክለባችንን አሸነፊ የምታረግ ጎል ማስቆጠር ቢችልም

ኦናና በሰራው ጥፋት የተገኘውን ፔናሊቲ በርንሌዎች በሚገባ በመጠቀም ከታላቁ ኦልድትራፎርድ 1 ነጥብ ይዘው ሄደዋል!

አንቶኒ በዛሬው ጨዋታ በማጥቃቱም በመከላከሉም በጣም ድንቅ ነበር እንዲሁም ኦናና በዛሬው ጨዋታ ግሩም ነበር

ብሩኖ እንደ ሁልጊዜውም ጥሩ የጨዋታ ቀን አሳልፋል ያለመታከት የጎል እድል እየፈጠረ ነበር!

ኤሪክሰን በእኔ እያታ ከኮቢ በፊት መቀየር የነበረበት ሲሆን ነገር ግን ኤሪክ አላደረገውም ያላደረገበት የእራሱ እይታ ሊኖር ይችላል!

በአጠቃላይ በዛሬው ጨዋታ ዳኝነቱም በጣም አስከፊ ነበር ማለት ይቻላል ግልፅ ፍፁም ቅጣት ምት አለተሰጠንም

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
15.2K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:52:45
ኤሪክ ቴን ሃግ:-

"ጥሩ እግር ኳስ ተጫውተን ራሳችንን ወደ አሸናፊነት ቦታ እናስቀምጣለን"

"ብዙ እድሎችን እየፈጠርን ግን በመጨረሻው ሰአት ያንን ነገር አሳልፈን መስጠት አግባብ አይደለም"

[Sky sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
14.9K views ÊlÂⱽᵉʳⁱᶠⁱᵉᵈ, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:39:39
ኤሪክ ቴን ሀግ

"ሶስት ነጥቡን እና ክሊን ሽቱን ማግኘት ነበረብን ነገር ግን አላደረግነውም ሁሉቱንም አሳለፈን ሰተናል።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.5K viewsNatan , edited  16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:30:48
አንድሬ ኦናና እና ሆይሉንድ!

ዛሬ አንድሬ ኦናና ለሆይሉንድ አራት ኳስ ያቀበለው ሲሆን ከየትኛው የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በበለጥ ኳስ አቀብሎታል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.1K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:27:58
የዳኝነት በደለ!

በዚህ ትልቅ ሊግ ውስጥ ወጥ ያለሆነ ደኝነት ሁል ጊዜ መመልከት በጣም አግራሞት ይፈጥራል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.5K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ