Get Mystery Box with random crypto!

ኤሪክ ቴን ሃግ:- 'ጥሩ እግር ኳስ ተጫውተን ራሳችንን ወደ አሸናፊነት ቦታ እናስቀምጣለን' 'ብ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ኤሪክ ቴን ሃግ:-

"ጥሩ እግር ኳስ ተጫውተን ራሳችንን ወደ አሸናፊነት ቦታ እናስቀምጣለን"

"ብዙ እድሎችን እየፈጠርን ግን በመጨረሻው ሰአት ያንን ነገር አሳልፈን መስጠት አግባብ አይደለም"

[Sky sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans