Get Mystery Box with random crypto!

ቴንሀግ ደጋፊዎች ማይኖ ሲቀየር ባሰሙት ጩኸት ' ልክ ነው ደጋፊ ናቸው ነገር ግን እኔ ክለቡን ል | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ቴንሀግ ደጋፊዎች ማይኖ ሲቀየር ባሰሙት ጩኸት

" ልክ ነው ደጋፊ ናቸው ነገር ግን እኔ ክለቡን ልቆጣጠር ይገባል እና መመልከት ትችላላቹ ጨዋታው ምን እንደሚያስፈልገው ጨዋታው አዲስ ሀይል ያስፈለገው ነበር

ኳስ መቆጣጠር የሚችል እንዲሁም እድል መፍጠር የሚችል ተጫዋቾች ያስፈልግ ነበር ለዛም ማክቶሚናይ ገብቷል "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans