Get Mystery Box with random crypto!

የክለባችን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ሰለ ዳኞች ' ዳኝነቱ ወጥ አይደለም! በባለፈው ሳምንት የአሮን | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የክለባችን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ሰለ ዳኞች

" ዳኝነቱ ወጥ አይደለም! በባለፈው ሳምንት የአሮን ዋን ቢሳካ ትፋት ፔናሊቲ ከሆነ ዛሬ ታዲያ ለምን ፔኔሊቲ አልጠሰጠንም? በጋርናቾ ላይ ከተፈፀሙ ጥፋቶች በቲንሹ አንዱ ፔናሊቲ ያሰጥ ነበር  "

ኤሪክ እዚህ ጋር እውነት አለው! ዳኝነት ፍፁም ልክ አይደለም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans