Get Mystery Box with random crypto!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የሰርጥ አድራሻ: @man_united_ethio_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282.39K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-04-27 19:24:21
ጋርናቾ በዛሬው ጨዋታ

11/14 በመጨረሻ 3 ውስጥ ኳስ አቀበለ
6 ሹት
3 የጎል እድል ፈጠረ
3 ጊዜ ኳስ አታሎ አለፈ
1 ትልቅ የጎል እድል ፈጠረ

እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ ነበረ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.5K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:22:54
ሜሰን ግሪንውድ ክለቡ ጌታፌ አልሜሪያን 3 ለ 1 በአሸነፈበት ጨዋታ 2 ጎሎች ሲያስቆጥር 1 ኳስ ደግሞ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.2K views Błąçķ ÃŇĀ, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:20:16
ብሩኖ የአለማችን ቁጥር አንድ የጎል እድል ፈጣሪ!

ብሩኖ ባለፉት 3 ጨዋታ ብቻ 27 የጎል እድል ፈጥረዋል! ከታች የተዘረዘሩ ተጫዋቾች በሙሉ ሊጉ የፈጠሩት የጎል እድል ከብሩኖ በ3 ጨዋታ ከፈጠረው የጎል እድል ያነሳሉ

ስተርሊንግ 26
ግሩሽ 25
ኢሊዮት 25
ሙድሪክ 23
ትሮሳርድ 22

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.3K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:18:01
ማጓየር በዛሬው ጨዋታ

100% የአየር ላይ ግንኙነት አሸነፈ
100% ታክለ አሸነፈ
33 ኳስ አቀበለ
5 ኳስ አፀዳ
2 ኳስ አጨናገፈ
1 ኳስ ብሎክ አረገ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.0K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, 16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:15:01
27 ጨዋታ አስፈልጎታል!

አንቶኒ በዚህ የውድድር አመት የመጀመሪያ ጎሉን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለማስቆጠር 27 ጊዜ መሰለፍ አስፈልጎታል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
16.9K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:12:01
የጨዋታው ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.2K views ÊlÂⱽᵉʳⁱᶠⁱᵉᵈ, edited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:09:21
ብሩኖ በዛሬው ጨዋታ

29/35 የመጨረሻ ሶስት ውስጥ ኳስ አቀበለ
9 የጎል እድል ፈጠረ
4 ጥልቅ የጎል እድል ፈጠረ
4 ክሮስ
1.12 xA ጎል መሆን የነበረባቸው አሲስት

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
17.5K views𝔸𝕤𝕙𝕖 🅤🅣🅓, edited  16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 12:17:41
ብሩኖ ሰሞነኛው አቋሙ ይለያል የሚያስቆጥራቸው ጎሎች የስፖርቲንግ ሊዝበኑን ብሩኖ እያስታወሰን ነው

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.2K views 𝙴𝚕𝚊 𝙺𝚘𝚋𝚋𝚒𝚎 , edited  09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 11:57:37
በተቀማጭ የሐሙስ ጉርሻ ማስተዋወቂያ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ዛሬ ተቀማጭ ሲያደጉ እስከ 30% ድረስ #FreeBet ይሸለማሉ። ዛሬዉኑ ዲፖዚት በማድረግ ነጻ መወራረጃ ይግኙ!


https://lp.winner.et/manethioet
14.0K viewsSam Vocado, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 11:55:54
ኤሪክ ቴን ሀግ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
13.3K views 𝙴𝚕𝚊 𝙺𝚘𝚋𝚋𝚒𝚎 , edited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ