Get Mystery Box with random crypto!

ብሩኖ የአለማችን ቁጥር አንድ የጎል እድል ፈጣሪ! ብሩኖ ባለፉት 3 ጨዋታ ብቻ 27 የጎል እድል | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ብሩኖ የአለማችን ቁጥር አንድ የጎል እድል ፈጣሪ!

ብሩኖ ባለፉት 3 ጨዋታ ብቻ 27 የጎል እድል ፈጥረዋል! ከታች የተዘረዘሩ ተጫዋቾች በሙሉ ሊጉ የፈጠሩት የጎል እድል ከብሩኖ በ3 ጨዋታ ከፈጠረው የጎል እድል ያነሳሉ

ስተርሊንግ 26
ግሩሽ 25
ኢሊዮት 25
ሙድሪክ 23
ትሮሳርድ 22

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans