Get Mystery Box with random crypto!

መጠይቅ! ብሩኖ ፈርናንዴዝ አሁን ላይ ባለበት ሁኔታ የማንችስተር ዩናይትድ #ሌጀንድ ነው ብላችሁ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

መጠይቅ!

ብሩኖ ፈርናንዴዝ አሁን ላይ ባለበት ሁኔታ የማንችስተር ዩናይትድ #ሌጀንድ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

ካልሆነ #ሌጀንድ ለመባል አሁን ካደረገው በላይ ምን ማድረግ አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ?

አወያይ ሀሳቦችን ብቻ በመሰንዘር እንወያይ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans