Get Mystery Box with random crypto!

ኤታን ዊትሊ 'ይህ ክለብ ትልቅ ታሪክ ያለው ክለብ ነው በተለይ በአካዳሚው ውስጥ ብዙ ታሪክ አለ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ኤታን ዊትሊ

"ይህ ክለብ ትልቅ ታሪክ ያለው ክለብ ነው በተለይ በአካዳሚው ውስጥ ብዙ ታሪክ አለው።"

"የመጀመሪያ ጨዋታዬን በ250ኛ የአካዳሚ ተጫዋችነት ማድረጌ ለኔ ክብር ነው። ትንሽ ደንግጬ ነበር ነገር ግን ለመግባት ዝግጁ ስሆን በጣም ተደስቼ ነበር ያለፉት 24 ሰአታት ጥሩ ነበሩ።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans