Get Mystery Box with random crypto!

የክለባችን አካዳሚ ባለተሰጥኦ ተጫዋቾችን ማፍራቱን ተያይዞታል! 1931: ቶም ማንሊ የክለባችን አ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የክለባችን አካዳሚ ባለተሰጥኦ ተጫዋቾችን ማፍራቱን ተያይዞታል!

1931: ቶም ማንሊ የክለባችን አካዳሚ ምሩቅ ሆኖ ለዋናው ቡድን መጫወት የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ።

2024: ኤታን ዊትሊ የአካዳሚ ምሩቅ ሆኖ ለዋናው ቡድን መጫወት የቻለ 250ኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ከ1937 ጀምሮ ክለባችን በጨዋታ ቀን የቡድን ስብስብ የአካዳሚ ተጫዋች ሳያካትት አንድም ጨዋታ ዓድርጎ አያውቅም።

What a club.

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans