Get Mystery Box with random crypto!

ኤሪክ ቴን ሀግ ፦ 'በጨዋታው ብዙ አዎንታዊ ነገሮችን ተመልክተናል። ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተን | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ኤሪክ ቴን ሀግ ፦

"በጨዋታው ብዙ አዎንታዊ ነገሮችን ተመልክተናል። ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተን ወደ ጨዋታው መመለስ ችለናል ፤ በዛው መጠን ደግሞ አሉታዊ የሆኑ ነገሮችም የነበሩበት ጨዋታ ነው...

"በጨዋታው ዕድሎችን አሳልፈን ስንሰጥ ነበር። ይሄ መፈጠር የሌለበትና ተቀባይነት የሌለው ነው ፤ ከዚህ መማር ይኖርብናል ፣ ነገር ግን በማሸነፋችን ደስተኛ ነኝ እናም ይህንን ማስቀጠል ይኖርብናል።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans