Get Mystery Box with random crypto!

ከጉዳት በኋላ ሆይሉንድ! የክለባችን የፊት መስመር አጥቂ ሆይሉንድ ከጉዳት ከተመለሰ በኋላ እጅግ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ከጉዳት በኋላ ሆይሉንድ!

የክለባችን የፊት መስመር አጥቂ ሆይሉንድ ከጉዳት ከተመለሰ በኋላ እጅግ ከባድ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል

ከጉዳት ተሰልፎ ባደረጋቸው 5 ጨዋታዎ 1 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ብቻ ማስመዘገበው ችሏል! ይህም ሆይሉንድ አሁን ላይ ምን ያክል አስቸጋሪ ሳምንት እያሰለፈ እንዳለ ያሰየናል!

5 ጨዋታ
0 ጎል
0 አሲስት
1 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ

ሰለ ሆይሉንድ ምን ሀሳብ አላቹ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans