Get Mystery Box with random crypto!

ጨዋታ ቢኖርም ባይኖርም ክለባችን ቤት ሁሌም የጉዳት ዜና አለ! በሳምነቱ አጋማሽ የቻምፒየንስ ሊግ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ጨዋታ ቢኖርም ባይኖርም ክለባችን ቤት ሁሌም የጉዳት ዜና አለ!

በሳምነቱ አጋማሽ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወይም የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ ላለረገ ክለብ በልምምድ ብቻ የ3 ተጫዋቾች ጉዳት መስማት የኤሪክ እጅግ ከባድ የአሰለጣጠን ስልት የሚጠቁም ቢሆንም የክለባችን ተጫዋቾችም ለጉዳት ተጋልጭነትንም አብሮ ያሳያል!

ታዲያ የዚህ ሁሉ የጉዳት ዜናዎች መበራካት የኤሪክ ከባድ የስልጠና ፕሮግራም ውጤት ነው ወይስ የተጫዋቹ ጉዳት የመቋቋም አቅም?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans