Get Mystery Box with random crypto!

ካስሜሮ የመሀል ተከለካይ! በጉዳት ኩፉኛ እየታመሰ የሚገኘው ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁን | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ካስሜሮ የመሀል ተከለካይ!

በጉዳት ኩፉኛ እየታመሰ የሚገኘው ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ ብቸኛ ከጉዳት ነፃ ያለ ተከላካይ ሀሪ ማጓየር እንደሆነ ይታወቃል

ታዲያ ኤሪክ ይህንን ችግር ለመፍታት ካሴሜሮን በተከላካይ ሚና በነገው ጨዋታ እንደሚያሰልፈው ይጠበቃል

ካሴ በባለፈው በአመት በዚህ ቦታ በጣም ድንቅ ነበር!

via Fabrizio Romano

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans