Get Mystery Box with random crypto!

የማንችስተር ደርቢ በኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ? አሁን በተጠናቀው የኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የአምና | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

የማንችስተር ደርቢ በኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ?

አሁን በተጠናቀው የኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የአምናው ባለክብር ማንችስተር ሲቲ ቼልሲን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ወደ ፍፃሜ አልፋል

ነገ ደሞ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከኮቬንትሪ ጋር ጨዋታ የሚያደረግ ሲሆን ጨዋታውን የሚያሸንፍ ከሆነ በፍፃሜው በድጋሜ ማንቹሪንያ ደርቢ የምንመልከት ይሆናል

አሸንፈን ወደ ፍፃሜ ምናልፍ ከሆነ ከዚህ የተሻለ የመበቀያ ጊዜ አይኖርም!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans