Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቃሉ? የነገው ተጋጣሚ ኮቨንተሪ አሰልጣኝ የሆነው ማርክ ሮቢንስ ለማንችስተር ዩናይትድ | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ይህንን ያውቃሉ?

የነገው ተጋጣሚ ኮቨንተሪ አሰልጣኝ የሆነው ማርክ ሮቢንስ ለማንችስተር ዩናይትድ እየተጫወተ በ1990 ያሸነፈውን የኤፍኤ ካፕ ሜዳሊያ ሽጦታል።

ሮቢንስ በ2021 እንዲህ ብሎ ነበር...

"ሜዳሊያውን በመሸጤ በጣም ሞኝ ነበርኩ፡ በጊዜው የወሰንኩት ውሳኔዬ ነበር እና በእርግጠኝነት አሁን ፀፅቶኛል"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans