Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው እለት ለነገው የኮቨንትሪ ፍልሚያ ወደ ለንደን ሲያቀኑ በካሜራ እይታ ውስጥ የገቡ የክለባችን | ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

በዛሬው እለት ለነገው የኮቨንትሪ ፍልሚያ ወደ ለንደን ሲያቀኑ በካሜራ እይታ ውስጥ የገቡ የክለባችን ተጨዋቾች !

ግብ ጠባቂ : ኦናና  ፣ ሄተን እና ባይንዲር !

ተከላካይ : ዳሎት ፣ ቢሳካ ፣ ማጓየር ፣ ጃክሰን ኦጉኑየ እና አማስ !

አማካይ : ካሴሚሮ ፣ ማይኖ ፣ ኤሪክሰን ፣ ማክቶሚኔ እና ብሩኖ !

አጥቂዎች : አንቶኒ ፣ ራሽ ፣ ሆይሉንድ ፣ ዊትሊ ፣ ፎርሰን ፣ አማድ እና ጋርና !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans