Get Mystery Box with random crypto!

Educate Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia E
የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @educate_ethiopia
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.70K
የሰርጥ መግለጫ

A channel dedicated to brighten Ethiopia through education .
We share study tips, tricks motivations and resources that will help your academic carrier.
For any questions @EducateEthiopiaBot
For any resources @EducateEthResources

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-10-29 08:51:01
#OdaBultumUniversity

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር ዐ5 እስከ 06/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ጥሪው የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ያጠናቀቁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እና የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ይመለከታል።

ትምህርት ኅዳር ዐ7/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
1.8K viewsedited  05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 20:38:47
#AssosaUniversity

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሦሥቱም ካምፓሶች በ2015 ዓ.ም በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር #በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም በግል እና በስፖንሰር ለመማር ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ጥቅምት 26/2015 ዓ.ም ጠዋት 2:30 በያመለከታችሁበት የትምህርት ክፍል መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።


Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.2K viewsedited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 18:38:36
#WorabeUniversity

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የአንደኛ ሴሚኒስተር ምዝገባ የሚፈፀመድ በኦንላንይ መሆኑ ተገልጿል።

ተማሪዎች ከጥቅምት 25-30 / 2015 ወደ ዩኒቨርሲቲው ድረገፅ www.wru.edu.et በመግባት online registration የሚለውን በመጫን እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀርቧል።

* ተማሪዎች ህዳር 1-2 ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ሲሆን ትምህርት ህዳር 5 ይጀምራል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.3K viewsedited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 18:38:04
#DebreTaborUniversity

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 140 ተማሪዎች ነገ ጥቅምት 19/2015 ዓ.ም ያስመርቃል።

ተመራቂዎቹ በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ተመራቂዎቹ በኮምፕሪሄንሲቭ ነርሲንግ፣ ፋርማሲ፣ ሚድዋይፈሪ፣ አኒስቴዥያ እና ሜዲካል ላቦራቶሪ የጤና መስኮች መሰልጠናቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.0K viewsedited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 18:37:43
#WoldiaUniversity

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በኤክስቴንሽን (ቅዳሜ እና እሁድ) መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ነባር እና አዲስ የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የተቋረጠው ፈተና የሚጀምረው ጥቅምት 26 /2015 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ተመልሳችሁ ያቋረጣችሁትን ፈተና ጨርሱ ተብላችኃል።


Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
1.9K viewsedited  15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 10:54:10
#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሁሉም መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.3K viewsedited  07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 10:53:44
#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ ላልተወሰነ ጊዜ አራዝሟል።

በሌላ በኩል የሁሉም የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከኅዳር ዐ1 እስከ 04/2015 ዓ.ም በኦንላይን ብቻ እንደሚከናወን ገልጿል።

የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት ኅዳር ዐ5/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.2K viewsedited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 08:37:41
#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት የሚጀምረው ➭ ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ፦ http://www.astu.edu.et

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.3K viewsedited  05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 08:37:07
#DebarkUniversity

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ ➭ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.3K viewsedited  05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 20:17:16



ቪዲዮዉን ለመመልከት ዋይፋይ ይጠቀሙ
2.5K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ