Get Mystery Box with random crypto!

Educate Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia E
የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @educate_ethiopia
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.70K
የሰርጥ መግለጫ

A channel dedicated to brighten Ethiopia through education .
We share study tips, tricks motivations and resources that will help your academic carrier.
For any questions @EducateEthiopiaBot
For any resources @EducateEthResources

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-04 20:29:58
ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
805 views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 14:59:04
#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ) ለሚቀበላቸው ተማሪዎቹ የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል።

የዩኒቨርሲቲው ባሶች የሚነሱባቸው ቦታዎች፦

• አዲስ አበባ፥ መርካቶ የባስ ተርሚናል
• አዲስ አበባ፥ ቃሊቲ የባስ ተርሚናል
• አዳማ፥ ዳውንታውን ፍራንኮ ሆቴል
• አዳማ፥ ፒኮክ የባስ ተርሚናል
• አዳማ፥ ሚጊራ የባስ ተርሚናል

#ASTU የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
1.5K viewsedited  11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 14:58:43
#WolaitaSodoUniversity

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ኅዳር 05 እና 06/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ዩኒቨርሲቲው በኦንላይን ምዝገባ የሚደረግበትን ቀንም ይፋ አድርጓል።

(ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ይመልከቱ።)

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
1.3K viewsedited  11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 19:31:55
#KebriDeharUniversity

ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 08 እና 09/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
1.9K viewsedited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 17:17:32
አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ያካተቱ መፅሀፍት ህትመት ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

የምህራን መምሪያ እና የተማሪዎች መፅሀፍት የህትመት ሥራ ከሚያከናውኑ ድርጅቶች ጋር በተገባው ውል መሰረት ህትመቱ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

እስከዛ ድረስ መፅሀፍቱ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በሶፍት ኮፒ እንዲደርሳቸው መደረጉን የቢሮው ምክትል ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ ተናግረዋል።

ዘንድሮ ወደ ትግበራ ለገባው ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጁት መፅሀፍት እና የመምህራን መምሪያ ህትመት ለነባሩ ስርዓተ ትምህርት ወጪ ከተደረገው በ57 ሚሊዮን ብር ያነሰ መሆኑን ኃላፊው ተናግረዋል።
1.9K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 14:10:54
#AssosaUniversity

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ኅዳር 12 እና 13/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
365 viewsedited  11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 10:01:29
#WolaitaSodoUniversity

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የሁለተኛ እና የሦሥተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን አሳውቋል።

የጤና መርሃ ግብር አመልካቾች ፈተና በኦቶና ካምፓስ ይሰጣል ተብሏል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
814 viewsedited  07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 10:00:57
አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ያካተቱ መፅሀፍትን ለግል እና ለመንግስት ትምህርት ቤቶች ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

እስካሁን 1.2 ሚሊዮን መፅሀፍት በከተማዋ ለሚገኙ የመንግሥትና የግል ትምህርት ቤቶች ተደራሽ መደረጉ ተመላክቷል።

መፅሀፍቱ በዚህ ወር መጨረሻ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተደራሽ እንደሚሆን የሚጠበቅ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በሶፍት ኮፒ እንዲደርሳቸው መደረጉን ቢሮው ገልጿል።

በተያያዘም የውጭ አገር ስርዓተ ትምህርትን በመጠቀም የሚያስተምሩ የግል ትምህርት ቤቶች ማስጠንቀቂያ እንዲደርሳቸው መደረጉን የአዲስ አበባ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳውቋል፡፡  

በአፍ መፍቻ ቋንቋ የተዘጋጀውን ስርዓተ ትምህርት ትተው የውጭ አገር ስርዓተ ትምህርትን ተጠቅመው የሚያስተምሩ 26 የግል ትምህርት ቤቶች የመጀመርያ ዙር ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ባለሥልጣኑ ጠቁሟል።

በአዲስ አበባ ከ1, 500 በላይ የግል እና የመንግስት የትምህርት ተቋማት እንደሚገኙ መረጃዎች ያሳያሉ።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
773 viewsedited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 22:45:32
#WorabeUniversity

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ (የ2015 ባች) እና የነባር (የ2014 ባች) ድህረ ምረቃ መደበኛና ሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የ1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 28-29/2015 ነው።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.3K views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 18:13:15
#GambellaUniversity

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት ኅዳር 04/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ለተጨማሪ መረጃ ➭ portal.gmu.edu.et

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
2.5K viewsedited  15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ