Get Mystery Box with random crypto!

Educate Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia E
የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @educate_ethiopia
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.70K
የሰርጥ መግለጫ

A channel dedicated to brighten Ethiopia through education .
We share study tips, tricks motivations and resources that will help your academic carrier.
For any questions @EducateEthiopiaBot
For any resources @EducateEthResources

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-06 08:35:13
አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ከመጪው አርብ ጀምሮ የአባልነት ምዝገባ እንደሚጀምር ይታወቃል፡፡

ለአባልነት ምዝገባው የትምህርት ቤት እና ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ያስፈልጋል።
199 views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 14:00:35
ይመዝገቡ!

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚቀጥለው ሳምንት አርብ 7:30 የአባልነት ምዝገባ ይጀምራል።

ይህም ለተጠቃሚዎች የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።

መጻሕፍትን በነጻ መዋስ እንዲሁም ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ጆርናሎች እና ፅሁፎችን በኦንላይን ማግኘት አባል በመሆንዎ ከሚያገኟቸው ጥቅሞች መካከል ይጠቀሳሉ።

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሙሉ ወጪ በመሸፈን የሚሰጥ መሆኑንም የቤተ-መጻሕፍቱ አስተዳዳሪ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
993 viewsedited  11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 14:26:35
DambiDollo University
2.0K viewsedited  11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 20:06:46
የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ ይፋ ሆነ
-------------------------------
የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የኢትዮ-ቴሌ ኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በተገኙበት ይፋ ሆኗል::

መማሪያው በትምህርት ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ሲሆን ከተማሪዎችና መምህራን በተጨማሪ ሁሉም የማህበረሰብ አካል ሊጠቀምበት እንደሚችል ተጠቁሟል::

የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መተግበሪያው በትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የበለጠ በማጠናከር በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ የተማሪዎችን የመረዳት አቅም ለመገንባት ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው ገልጸዋል።

ፕሮፌሰሩ ከዚሁ ጋር አያይዘው እንደገለጹት የሀገራችን የትምህርት ስርአት ከሰባተኛ ክፍል ጀምሮ የመማሪያና ማስተማሪያ ቋንቋ በአብዛኛው እንግሊዝኛ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በአግባቡ ለመረዳት የሚገጥማቸውን ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ብለዋል::

ከተለያዩ ሀገራት በጎ ፈቃደኛ የእንግሊዘኛ መምህራንን እና የዲስፖራ አባላትን ወደ ሀገር ቤት በማስመጣት በት/ቤቶች ውስጥ ለማሰማራት ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የጠቀሱት ፕሮፌሰር ብርሃኑ መተግበሪያው ይፋ መሆኑ ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል ብለዋል:

http://Learn-english.moe.gov.et

ሙሉ ዜናው
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0Ku5booFse1fiuhoqoprTr9o7rQpCZZzvED9HeMr666bGZLSndtBEHgVUy2t4K6fjl&id=100064682287722

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
983 viewsedited  17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 19:38:28
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም አዲስ ገቢ የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ማሳወቁ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በተደራራቢ ሥራዎች ምክንያት የምዝገባው ጊዜ ወደ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መገፋቱን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
1.8K viewsedited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:03:11
# የሰኮላርሽፕ ማስታወቂያ ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት አመልካቾች

በራሽያ ሃገር የሚገኛዉ ‘’Special Economic Zone "Alabuga"’’ የተሰኘ ተቋም ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት ተማሪዎች የስልጠና እድል ስላመቻቸ ፍላጎቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጠዉ ማሰፈንጠሪያ እስከ ህዳር 02/03/2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

(https://forms.gle/zsFV5HqVoGDufr2v8)

ትምህርት ሚኒስቴር!
549 views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 09:30:08
#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች
የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ኅዳር 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
930 views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 20:09:46
ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
887 viewsedited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 11:25:34
ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
1.3K viewsedited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 09:43:42
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ህክምና ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት 'MPH' ትምህርት አመልክታችሁ ያለፋችሁ ምዝገባ የሚከናወነው ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

የማኅበረሰብ ጤና ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቱ በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር የሚሰጥ ይሆናል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ
670 viewsedited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ