Get Mystery Box with random crypto!

# የሰኮላርሽፕ ማስታወቂያ ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት አመልካቾች በራሽያ ሃገር የሚገኛዉ | Educate Ethiopia

# የሰኮላርሽፕ ማስታወቂያ ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት አመልካቾች

በራሽያ ሃገር የሚገኛዉ ‘’Special Economic Zone "Alabuga"’’ የተሰኘ ተቋም ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት ተማሪዎች የስልጠና እድል ስላመቻቸ ፍላጎቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጠዉ ማሰፈንጠሪያ እስከ ህዳር 02/03/2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

(https://forms.gle/zsFV5HqVoGDufr2v8)

ትምህርት ሚኒስቴር!