Get Mystery Box with random crypto!

#BongaUniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን | Educate Ethiopia

#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች
የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ኅዳር 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።