Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም አዲስ ገቢ የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎ | Educate Ethiopia

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም አዲስ ገቢ የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ማሳወቁ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በተደራራቢ ሥራዎች ምክንያት የምዝገባው ጊዜ ወደ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መገፋቱን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ