Get Mystery Box with random crypto!

ይመዝገቡ! አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚቀጥለው ሳምንት አርብ 7:30 የአባልነት ምዝገባ ይጀምራል። | Educate Ethiopia

ይመዝገቡ!

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚቀጥለው ሳምንት አርብ 7:30 የአባልነት ምዝገባ ይጀምራል።

ይህም ለተጠቃሚዎች የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።

መጻሕፍትን በነጻ መዋስ እንዲሁም ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ጆርናሎች እና ፅሁፎችን በኦንላይን ማግኘት አባል በመሆንዎ ከሚያገኟቸው ጥቅሞች መካከል ይጠቀሳሉ።

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሙሉ ወጪ በመሸፈን የሚሰጥ መሆኑንም የቤተ-መጻሕፍቱ አስተዳዳሪ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ