Get Mystery Box with random crypto!

Educate Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia E
የቴሌግራም ቻናል አርማ educate_ethiopia — Educate Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @educate_ethiopia
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.70K
የሰርጥ መግለጫ

A channel dedicated to brighten Ethiopia through education .
We share study tips, tricks motivations and resources that will help your academic carrier.
For any questions @EducateEthiopiaBot
For any resources @EducateEthResources

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-09-04 10:21:43 Educate Ethiopia pinned «ለትምህርት ያላቹን ተነሳሽነት በመጨመር አሪፍ ውጤት ማግኘት ትችላላችሁ። ይህን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ለማወቅ ከታች ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ። @educate_ethiopia



07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:33:55
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2015 የትምህርት ዘመን በሁሉም የትምህርት ተቋማት የትምህርት አጀማመርን በሚመለከት የሰጠው መግለጫ:-

የ2015 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስከረም 3 ቀን 2015 እንዲሁም የቅድመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም የመማር ማስተማሩ እንደሚጀምር በወረደው የትምህርት ካላንደር መግለጻችን ይታወቃል።

ሆኖም ግን በከተማ ደረጃ ወጥ አድርጎ ማስጀምር በማስፈለጉ

1. ከመስከረም 26 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ለአጀማመሩ ሙሉ ዝግጅታቸውንያጠናቅቃሉ።

2. መስከረም 3 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን የ2014 ዓ.ም የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ማጠናከሪያ ትምህርታቸውን ይጀምራሉ።

3. በሁሉም የትምህርት ተቋማት መስከረም 9 ቀን 2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማሩ ሃደት እንደሚጀምር አያሳስብን ክፍለ ከተማውም የትምህርት አጀማመሩን በጥብቅ ዲስፕሊን እንዲመራ አሳውቃለሁ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ

via Temehert Bebete
1.3K views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:27:39 ለትምህርት ያላቹን ተነሳሽነት በመጨመር አሪፍ ውጤት ማግኘት ትችላላችሁ። ይህን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ለማወቅ ከታች ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ።

@educate_ethiopia








1.2K views04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 10:15:52 ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ይጀምራል

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ በሚጀምረው አዲሱ ስርአተ ትምህርት ( ካሪኩለም) መሰረት ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ የሚጀምሩ ይሆናል።

ለሁሉም ክልሎች ትምህርት ቢሮዎች ከተላከ ፋይል እንደተረዳነው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር የተገለጸ ሲሆን ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 16 /2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ሁሉም ተማሪዎች የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ሲወስዱ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በልዩ ሁኔታ የ6ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ።

በ2009 ዓ.ም የመጨረሻው የ10ኛ ልፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከተሰጠ እና የ10ኛ ክፍል መልቀቂይ ብሔራዊ ፈተና ( ማትሪክ) መሰጠት ካቆመና ተማሪዎች በክፍል ውጤታቸው ብቻ ማለፍ ከጀመሩ ወዲህ ጥቂት ጊዜያት በኋላ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ሲገለጽ ቆይቶ ነበር።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

Via: Temehert Bebete
6.3K views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 09:46:53
የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ጀምሮ ይሰጣል።

የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጥ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።

Source: tikvaheth
6.3K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 07:36:05 Educate Ethiopia pinned «ለትምህርት ያላቹን ተነሳሽነት በመጨመር አሪፍ ውጤት ማግኘት ትችላላችሁ። ይህን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ለማወቅ ከታች ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ። @educate_ethiopia



04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 16:35:44 #ሀሰት_ነው !

" ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ " በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተናዎችን ለመውስድ እየተዘጋጁ ይገኛሉ።

ነገር ግን ማህበራዊ ኃላፊነት በጎደላቸው አካላት ሆን ተብሎ ተማሪዎችን ለማዘናጋት በዘንድሮ ዓመት ከክፍል ወደ ክፍል መዘዋወር የለም ተብሎ በማህበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን ቢሮው ገልጿል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የወረደ አቅጣጫ የለም ያለው የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ተማሪዎች " ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ" በሚል አሉባልታ ሳይምታቱ ለትምህርታቸው ትኩረት ስጥተዉ ለተሻለ ውጤት እንዲተጉ መልዕክት አስተላልፏል።

በተጨማሪ

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚኒስቴሩን ስም እና አርማ በመጠቀም የተሳሳቱ እና የተዛቡ መረጃዎች እየተለቀቁ መሆኑን ገልጾ ተማሪዎች እና ወላጆች የሚሰረጩት መረጃዎች ከእውነት የራቁ መሆናቸውን በማወቅ በትኩረት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አሳስቧል።

Via Tikvah
2.0K views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 12:51:03 ለትምህርት ያላቹን ተነሳሽነት በመጨመር አሪፍ ውጤት ማግኘት ትችላላችሁ። ይህን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ለማወቅ ከታች ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ።

@educate_ethiopia








3.7K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 18:15:55 #Update

መግቢያ / ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም

ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም

Credit: tikvahethiopia
4.5K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 12:18:53 Educate Ethiopia pinned Deleted message
09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ