Get Mystery Box with random crypto!

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ህክምና ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት 'MPH' ትምህርት | Educate Ethiopia

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ህክምና ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት 'MPH' ትምህርት አመልክታችሁ ያለፋችሁ ምዝገባ የሚከናወነው ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

የማኅበረሰብ ጤና ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቱ በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር የሚሰጥ ይሆናል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ