Get Mystery Box with random crypto!

#KebriDeharUniversity ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም የ | Educate Ethiopia

#KebriDeharUniversity

ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 08 እና 09/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ