Get Mystery Box with random crypto!

#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም | Educate Ethiopia

#WolaitaSodoUniversity

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የሁሉም መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ኅዳር 05 እና 06/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ዩኒቨርሲቲው በኦንላይን ምዝገባ የሚደረግበትን ቀንም ይፋ አድርጓል።

(ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ይመልከቱ።)

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ