Get Mystery Box with random crypto!

#ASTU አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እ | Educate Ethiopia

#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ) ለሚቀበላቸው ተማሪዎቹ የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል።

የዩኒቨርሲቲው ባሶች የሚነሱባቸው ቦታዎች፦

• አዲስ አበባ፥ መርካቶ የባስ ተርሚናል
• አዲስ አበባ፥ ቃሊቲ የባስ ተርሚናል
• አዳማ፥ ዳውንታውን ፍራንኮ ሆቴል
• አዳማ፥ ፒኮክ የባስ ተርሚናል
• አዳማ፥ ሚጊራ የባስ ተርሚናል

#ASTU የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ