Get Mystery Box with random crypto!

#WorabeUniversity የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ (የ2015 ባች) እና የነባር (የ2014 | Educate Ethiopia

#WorabeUniversity

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ (የ2015 ባች) እና የነባር (የ2014 ባች) ድህረ ምረቃ መደበኛና ሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የ1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 28-29/2015 ነው።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ