Get Mystery Box with random crypto!

#GambellaUniversity ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪ | Educate Ethiopia

#GambellaUniversity

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት ኅዳር 04/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ለተጨማሪ መረጃ ➭ portal.gmu.edu.et

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ