Get Mystery Box with random crypto!

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ ተማሪዎች የመግቢያ | Educate Ethiopia

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና አርብ ጥቅምት 25/2015 ዓ.ም ጠዋት 3:00 መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ