Get Mystery Box with random crypto!

#MizanTepiUniversity የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራ | Educate Ethiopia

#MizanTepiUniversity

የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ቀን ተገለፀ።

የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ (ተመራቂ የነርሲንግና የፋርማሲ ት/ት ክፍሎች ተማሪዎች ውጭ) ለሁሉም የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ህዳር 5 እና 6 /2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ተመራቂ ተማሪዎች የሆኑ የነርሲንግና የፋርማሲ ትምህርት ክፍሎች ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜያ ታህሳስ 3 እና 4 መሆኑ ተገልጿል።

ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ተብሏል።

* ከተገለጸው ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ