Get Mystery Box with random crypto!

#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የሁለተኛ እና የሦሥ | Educate Ethiopia

#WolaitaSodoUniversity

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የሁለተኛ እና የሦሥተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን አሳውቋል።

የጤና መርሃ ግብር አመልካቾች ፈተና በኦቶና ካምፓስ ይሰጣል ተብሏል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ